የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና ለተለያዩ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ሱቆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የድርጅቱ ስም የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና ለተለያዩ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ሱቆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ
- የሱቆች ብዛት፡- 4
- የሱቆች አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ሲ.ኤም.ሲ መንገድ
- የሱቆች ስፋት፡ 32 ካሬ ሜትር (እያንዳንዳቸው)
- የአገልግሎት አይነት ለንግድ
2.ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ አወሳሰድና አቀራረብ
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 202 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
4. አጠቃላይ መመሪያዎች
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-646-3315 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾቹ የሚከራዩትን ሱቅ አስቀድመው መጎብኘት የሚችሉሲሆን፣ የቀረበው የኪራይ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል።
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-15 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
- Bid bond: 30,000 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 06, 2026
- Posted at: 2026-06-06T08:23:24.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.