የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ፦ አቶ መልአከ በየነ አፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ይርጋ ካሕሳይ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ ተከሳሽ ስም በሽረ ከተማ ቀበሌ 04 የድርጅት አዋሳኙ በምሥራቅ አለቃ አስመላሽ፣ በምዕራብ ጌታቸው ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ መንገድ ስፋቱ 33.3 ካ/ሜ መነሻ ዋጋ ብር 4,243,618.09 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ አስራ ስምንት ከ09/100 ሳንቲም) በሽረ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኝ ቦታ አዋሳኙ በምሥራቅ ሐዱሽ፣ በምዕራብ ሐቢብ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ቢአር 215 ስፋቱ 173.3025 ካ/ሜ መነሻ ዋጋ ብር 19,066,943.86 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ስልሳ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ሦስት ከ86/100 ሳንቲም) የሆነውን ቤትና ቦታ በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ስላዘዘ መጫረት የምትፈልጉ ለ02/11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ሆኖ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በቀንና ቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ። ጨረታውን ያሸነፈ ደግሞ 25 % በጊዜው ገቢ እንዲያደርግ የቀረውን ብር ደግሞ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ አድርጎ እንዲጨርስ የቤቱና ቦታው ስም ማዘዋወሪያ በጨረታ የሻረ ተጫራች የሚከፈል ሆኖ የጨረታው ውጤት ደግሞ ለ03/11/2018 ዓ/ም 9፡30 ሰዓት ትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል።
በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሔር ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-07-09
- Publishing entity: በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት
- Published: Jun 07, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.