ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ቀን

ሰዓት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

ካርታ ቁጥር

 

 

ከተማ

 

የወረዳ ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

1

አቶ ዳዊት ቤካማ

 

ኤስ . ኤስ ሪልእስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግልማህበር

ሾላ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

 

የካ ወረዳ 07

 

 

ካርታ ቁጥር AA000050703031

 

481 ካሬ

 

13,758,407 (አሥራ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ስምት ሺህ አራት መቶ ሰባት ብር ብቻ

ሀምሌ 6/2018

4:00-5:00

 

 

 

1.ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ጽ/ቤት

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደብረ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 13 55 81 98 / 09 17 66 88 13 መደወል ይችላሉ።

የቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-13 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T08:43:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders