መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ ጨረታና ጥሪ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል።

.

የተበዳሪዉ ስም

የንብረት አስያዥ /ዋስ/ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረት ዓይነት

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በካ.

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ዋቆ ዶሪ ዳለቻ

/ ሚደጋ ኡርጌሳ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ ቦሌ ቀበሌ እስቴዲየም አከባቢ

377/03/ M-2011

200

1,000,000.00

ሰኔ 29/2018

4:00-5:00

 

2

አቶ ሮባ ሚደቅሶ ጂላ

አቶ ሮባ ሚደቅሶ ጂላ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ መልካ ዱቢሳ በርኩሜ 1 //ቤት ኣካባቢ

41/02/M-06

200

900,000.00

ሰኔ 29/2018

4:00-5:00

 

3

አቶ ቡባ ባልቻ ሆራ

አቶ ቡባ ባልቻ ሆራ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ መልካ ዱቢሳ የድሮ /ዱበሳ ቀበሌ

498/02/M-01

 

200

840,000.00

 

ሰኔ 29/2018

8:00-9:00

 

4

አቶ ጡርባሌ ቡልቡላ ዳጋፋ

አቶ ጡርባሌ ቡልቡላ ዳጋፋ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ መልካ ዱቢሳ ገነት ሰፈር 

61/02/መቂ/94

200

600,000.00

ሰኔ 29/2018

8:00-9:00

 

5

/ ባደገች በየነ ባዴቦ

/ ባደገች በየነ ባዴቦ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ ቦሌ ቀበሌ ዝዋይ በር አከባቢ

1541/03/Maqii/98

 

200

1,200,000.00

ሰኔ 29/2018

5:20-6:20

 

6

/ አስካለ ካሳዬ ብራ

አቶ ሙባረክ ከማል ገክሮ

/ብርሃን //ቤት

 

መኖሪያ ቤት

አንጎለላ ጠራ ወረዳ ኮቱ 01 ቀበሌ ከኮቱ 1 //ቤት ጀርባ

0233

 

200 .

912,784.63

ሐምሌ 02/2018

4:00-5:00

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንከ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

3. መያዣ ሰጪው በሐራጅ ቀንና ሰዓት ሐራጁ በሚካሄድበት በተቋሙ ቅ/ጽ/ቤት መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ከተማ ባለው የድርጅቱ መቂ እና ደ/ ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል።

5. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት ከሽያጩ ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ማየት ይችላል

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ቤቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግሥት የሚከፈሉ ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ውጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

ለተጨማሪ መረጃ፦

በስልክ ቁጥር፡- ዋና መ/ቤት 011 369 8286 ወይም መቂ ቅርንጫፍ 022 118 1729 እና ደ/ብርሃን ቅርንጫፍ 011 637 6935 በመደወል ወይም ዋናው መሥሪያ ቤት ወይም በተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-09 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Metemamen Micro Financing Institution S.C.
  • Buyer address: ከወሎ ሠፈር ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ 300 ሜትር በግራ በኩል ይገኛል
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T09:16:16.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders