ደራሽ ለመርካቶ ኃላ/የተ/ሁ/ ሸ/ህ/ስ/ማህበር ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች ውስጥ የተለያዩ ቦታ የሚገኙ 2 ቤቶችን ለሙስሊም ስጋ ቤት አገልግሎት ብቻ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የሙስሊም ስጋ ቤት ኪራይ ጨረታ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ማህበራችን ደራሽ ለመርካቶ ኃላ/የተ/ሁ/ ሸ/ህ/ስ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ክልል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በስሩ ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች ውስጥ የተለያዩ ቦታ የሚገኙ 2 ቤቶችን ለሙስሊም ስጋ ቤት አገልግሎት ብቻ ማከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም ቤቱን ተከራይቶ ለህብረተሰቡ አንድ ኪሎ በ520 ብር ለመሸጥ የሚስማማ ተከራይ ብቻ በጨረታው መሳተፍ የሚችል ሲሆን ቤቶቹም
- በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የቀድሞ ቀበሌ 10 ሻወል ደማ ት/ቤት አካባቢ የሚገኝ
2. በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የቀድሞ ቀበሌ 06 ውስጥ የሚገኝ መሆኑን አውቃችሁ ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ለመስራት የሚስማማ ተጫራች የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ለመገኘት እና ቤቶችን በአካል በመገኘት በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል በመግዛት የሚከራዩበትን ዋጋ በመጥቀስ በስም በታሸገ ኢቨሎፕ በማድረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ላይ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ከአገኘ በጨረታው አይገደድም
አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የቀድሞ ቀበሌ 04 ከአውቶቡስ ተራ ወደ 7ኛ በሚወስደው መንገድ አጋማሽ ላይ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ይገኛል።
ስልክ ቁጥር 011 273-3591
ደራሸ ለመርካቶ ኃላ/የተ/ሁ/ ሸ/ህ/ስ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-15 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ደራሽ ለመርካቶ ኃላ/የተ/ሁ/ሸ/ህ/ስ/ማህበር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 06, 2026
- Posted at: 2026-06-08T11:35:29.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.