የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ወይም ድርጅት ቤቶች ኪራይ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Description

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

የ15ኛ ዙር የንግድ /ድርጅት ቤቶች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018

  1. የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሥሩ የሚገኙ የንግድ /ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/09/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
  2. ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የንግድ /ድርጅት ቤቶች ኪራይ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የመወዳደሪያ የኪራይ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሠረት ነው።
  4. ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/በካሽ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺሕ ብር/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ ሲ.ፒ.ኦ በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸውጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው መክፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱክፍል 1 ላይ በተገለጸበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል። የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በኮርፖሬሽኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚከናወን ይሆናል።
  6. ተጫራቾች የንግድ ቤቶቹን በአካል ጨረው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁሥራ በሚመደቡ ባለሙያዎችና በሚወጣው ፕሮግራም መሠረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ።
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 09 10-48-59-48/ 09 22-49-18-85 ወይም 09 22-98-76 33 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዌብሳይት/ website www.fhc.gov.et 

የፖ.ሣ.ቁ. P.0. Box 299

ፋክስ ቁጥር፡ 011-554-6045/ 011-552-4646

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Federal Housing Corporation
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T11:44:24.000Z
  • Buyer website: https://www.fhc.gov.et

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders