የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-08/2025/26)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመሸጥ ይፈልጋል

.

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር 

የቦታው

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ክልል/

ዞን

ከተማ

/ከተማ ወረዳ/ቀበሌ

ስፋት .

1

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ገፈርሳ ቡራዩ

Bur/Q/du/0068/2010/A

191.25 .

7,172,906.14

አባ ነብሶ (09 11 19 81 03)

2

ብርሃኔ ታደሰ ቶላ

ብርሃኔ ታደሰ ቶላ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 

ሸገር

ሱሉልታ ቀበሌ 01

OR00001026711008

197.81 .

6,290,755.44

አዲሱ ገበያ (09 11 19 81 03)

3

ግርማ ፍሰሀ

ግርማ ፍስሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

ኣዳማ

05

103/2003

250 .

6,387,787.84

ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86

4

ግርማ ፍሰሀ

ግርማ ፍሰሀ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ

ኣዳማ

13

4061/94

277 .

7,536,679.11

ቶርባን ኦቦ (09 10 01 67 86

5

ደጀኔ መራጪ

ደጀኔ መራጪ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

/ኩዩ

EMMLM/3029/2010

160 .

4,546,952.05

ቦኬ (09 30 99 97 10)

6

ጨልቀባ በቀለ

ጨልቀባ በቀለ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/ሸዋ

ሆለታ

ቡርቃ ሀርቡ

WBIFL/10351/14

160 .

1,924,479.83

ሆለታ (09 30 99 97 10)

7

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

ጋቢሶ ኤቢሶ ገነሞ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕ/አርሲ

ሻሸመኔ

ቢሻን ጉራቻ

WLM/01010/14

140 .

3,016,896.65

ዋርካ (09 13 34 21 83)

8

ይልፋሸዋ ለማ ሮባ

ይልፋሸዋ ለማ ሮባ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምሥ/ሸዋ

መቂ

ኦዳ 01

606/01/መቂ/95608/01/መቂ/95

400 .

1,992,442.72

ታቦር (09 20 16 79 97)

9

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

ቦካ ሁንዴሳ ጉዱ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

 ምዕራብ ወለጋ

 መነሲቡ

  መንዲ

MJ/2730/2009

590 .

1,442,048.01

መንዲ (09 22 19 77 97)


የጨረታ መመሪያ፦

  1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 300 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።

2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ።

3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው መዝጊያ ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም በ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበትን ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ ክፍያዎች እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላሉ።

6. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።

7. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ሙሉ ክፍያውን በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል እና የሽያጭ ውል ስምምነት በመፈጸም ከንብረቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሰነዶች በመረከብ ንብረቱን ከ 10 ቀናት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ መረከብ ይጠበቅበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አሸናፊ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን መረከብ ካልቻለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡– ራንግ ሪል እስቴት ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ
ስልክቁጥር፡– 011 557 6174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስአበባ/
የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/
ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ!


Tender details

  • Deadline: 2026-06-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-15 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T12:20:12.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders