ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፦ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/039/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ /ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

ኢንዲ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ የተ የግ ማኅበር

አቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ

ገርጂ መብራት ኃይል

 

ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ አውቶ ፓርኩ የገበያ ማዕከል አካበቢ የሚገኝ

1276/15

 

600 ካ/ሜ

 

12,417,131.59

 

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓም

 

4፡00_ 5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

/ ሳምራዊት አንተነህ አዳሙ

የመኖሪያ ቤት G+3

 

ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ ከተማ፣ አባ ሳሙኤል ሪልስቴት የሚገኝ

21787/15

250 ካ/ሜ

 

25,031,089.11

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓም

 

5፡00_ 6፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

ኬማር ኢንዱስትሪያል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪ

 

ቦሌ 18

 

G+2 መጋዘን

 

በኦሮሚያ ክልል፤ ዱከም ከተማ፣ ኤልሰወዲ ኬብል አከባቢ የሚገኝ

BI/G0/002/16

 

5000 ካ/ሜ

 

63,572,549.27

 

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓም

4፡00_ 5፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች ፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው/ ይከፍላል/

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 1 ለተገለጹት ንብረቶች በቡና ባንክ አማ ጎንደር ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ሕገ አገልገሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-07-07 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T12:41:13.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders