ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 75/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ የይዞታ ልዩ መስይ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቤ.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
አብሳዮ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ቃልኪዳን መሀመድ
|
ሀያሁለት ማዞሪያ
|
አአ ቦሌ ክ/ከ |
12
|
_ |
162.5 ካ.ሜ
|
ቦሌ12/25/1/5/20454/28636/36270/01
|
ለመኖሪያ
|
18,050,000.00
|
ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
|
2 |
ሀይለየሱስ ንጋቱ
|
ኤ.ኤስ.ደብሊዩ ኤ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ |
ሀያሁለት ማዞሪያ
|
ባህርዳር
|
14
|
|
10,000 ካ/ሜ
|
ባህኢፓ0102/10
|
ለኢንዱስትሪ |
19,522,752,00
|
ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም |
ከስዓት ከ8፡00_10፡00 |
|
3 |
ቢኒያም እሸቴ
|
የተበዳሪው |
ዐቢይ
|
አ.አ
|
11
|
|
41.96.00 ካ/ሜ |
AA0000610073053720112 |
ለመኖሪያ
|
2,240,000.00
|
ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም |
ከስዓት ከ8፡00_10፡00 |
|
4 |
ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አደራጀው የሺዋስ
|
ጎጃም በረንዳ
|
ቱለፋ
|
ሀ/ማርያም
|
|
10,000 ካ/ሜ
|
563 |
ለኢንዱስትሪ |
46,963,642.00 |
ሐምሌ 8 2018 ዓ.ም |
ከስዓት ከ8፡00_10፡00 |
|
5 |
ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወርቁ አለምነህ
|
ጎጃም በረንዳ
|
አ.አ ቦሌ ክ/ከ
|
09 |
|
300 ካ/ሜ |
ቦሌ.9/49/9/5/48641/252123/02
|
ለቅይጥ |
35,330,549.00
|
ሐምሌ 2 2018 ዓ.ም |
ከስዓት ከ8፡00_10፡00 |
|
6 |
ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ጥሩቀለም መዝሙር |
ጎጃም በረንዳ
|
አ.አ ቦሌ ክ/ከ
|
10 |
|
300 ካ/ሜ |
ቦሌ10/104/5/4/22498/106846/02
|
የመኖሪያ
|
23,861,634.00
|
ሐምሌ 2 2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
|
7 |
ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወርቁ አለምነህ
|
ጎጃም በረንዳ |
ሸገር ከተማ |
ሱሉልታ |
|
210.05 ካ/ሜ |
ETH000010334629
|
የመኖሪያ
|
4,985,270.00 |
ሐምሌ 3 2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
|
8 |
ማስረሻ ብርሀኔ |
ተበዳሪው |
አቢይ |
ጎንደር |
20 |
|
312.60 ካ/ሜ |
11921/2010 |
ለመኖሪያ
|
12,534,575.00
|
ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
|
9 |
ማስረሻ ብርሀኔ |
ተበዳሪው |
አቢይ |
ጎንደር |
20 |
|
5000 ካ/ሜ |
ኢፓልኮ/ጎን/35/11 |
የኢንዱስትሪ ቦታ |
28,142,550.00
|
ሐምሌ 1 2018 ዓ.ም |
ከስዓት ከ8፡00_10፡00 |
|
10 |
ማስረሻ ብርሀኔ |
ተበዳሪው |
አቢይ |
ጎንደር |
20 |
|
4000 ካ/ሜ |
ኢፓልኮ ጎን/243/17
|
የኢንዱስትሪ ቦታ |
15,827,347.00
|
ሐምሌ 2 2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
ማሳሰቢያ፦
1.ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2.የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ኣይመለስለትም።
3.ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
4.በተ.ቁ 1፣3፣5፣6 እና 7 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው እና አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በደብረብረሃን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሲሆን እንዲሁም ከተራ ቁጥር 8-10 ድረስ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው።
5.ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
6.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-07-15
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-15 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T12:43:20.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.