ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/73/2018

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው አይነት

መሥፈሪ

ብዛት

ምርመራ

1

የአልሙኒየም ንቃዮች

በኪሎ ግራም

የሚለካ

በኪሎ ተመዝኖ የሚታወቅ

2

የመስታዉት ንቃዮች

በካሬ

የሚለካ

በካሬ ተለክቶ የሚታወቅ

3

የኔት ወርክ ተራንኪንግ ከበር (ፒቪሲ ኔት ወርክ ትራኪንግ ከቨር)

በክምር

1

 

 

1. ጨረታው በባንኩ የንብረት ማስወገድ መምሪያ ላይ በተጠቀሰው የግልጽ ጨረታ ሂደት መሰረት ይከናወናል::

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ብር ሁለት መቶ/ በንብ ባንክ አካውንት ቁጥር ETB1764600010001 በቅድሚያ በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፎች ላይ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ ከሰኔ 03, ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት እና ከ7፡00- 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ገርጂ ኢምፔሪያል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት በመገኘት መውሰድ እና ዕቃዎቹን መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከታች በተራ ቁጥር 6 ስር በተጠቀሰው አድራሻ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. 9፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው። ዘግይቶ የደረሰ መወዳደሪያ ተቀባይነት አይኖረውም።

4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (ብር መቶ ሺህ ብቻ) ለሎት 1 እና 2 እንዲሁም ብር 20,000.00(ብር ሃያ ሺህ ብቻ) ለሎት 3 በሲፒኦ ከዋናው የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ አለባቸው።

5. ከላይ የተዘረዘሩት የሚሸጡ ያገለገሉ ዕቃዎች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ይታሰብባቸዋል።

6. ጨረታው ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት 9፡15 ሰዓት ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ 26ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል ውስጥ ይከፈታል።

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ስልክ ቁጥር 011 629 6246 / 011 551 2650

ፋክስ 011 562 2448


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-06-30 15:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T13:03:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders