ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/032/18
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣንብረቱ መለያ |
የ ሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁቀንና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
ዘካርያስ ታደሰ |
ተበዳሪው |
ጥረት |
ቡራዩ ከተማ፣ ገፈርሳ ኖኖ ቀበሌ |
የፋብሪካ ህንፃ
|
Bur/Inv/1000/03 |
2,100 |
17,200,000.00 |
01/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
ብሩክሰለሞን |
ተበዳሪው |
ከዚራ ዓብይ |
ሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ ቀበሌ 17 |
G+1 መኖሪያ ቤት |
15304-FB17-11-182 |
286 |
3,800,000.00
|
01/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
አህመድ ሃሰን |
ሰዓዳ ሮብሌ |
ከዚራ አብይ |
ድሬዳዋ ከተማ፣ ወረዳ 9 |
መኖሪያ ቤት |
09564 |
262 |
4,154,663.85 |
02/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
4 |
አህመድ ሃሰን |
ሰዓዳ ሮብሌ |
ከዚራ አብይ |
ሽንሌ ከተማ፣ ቀበሌ 09 |
መኖሪያ ቤት |
X/D/H/M/SH/6568/15 |
218 |
2,648,008.06 |
03/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
አህመድ ሃሰን |
ተበዳሪው |
ከዚራ አብይ |
ሽንሌ ከተማ፣ ቀበሌ 05 |
G+2 መኖሪያ ቤት
|
X/D/H/M/SH/542/07
|
1,800 |
5,000,000.00
|
03/11/2018 ዓ.ም ከ8:00-10:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ባንኩ ስመ-ንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይፅፋል:: ገዢው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎችን የመክፈል ግዴታ አለበት።
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም የሐራጅ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
- ሐራጁ የሚካሄደው በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ መያዣዎች ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-10 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T13:29:39.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.