ወጋገን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/09/26

ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረግ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሀ_ሕንጻ

.

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ

ይዞታው ጠቅላላ

ስፋት

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ ወረዳ

የቦታው ልዩ ስም

1

G+4 መኖሪያ ቤት ሕንጻ በግንባታ ላይ የሚገኝ

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

01

 

አለም ባንክ አካባቢ

33,572.504.39

 

ምድር ቤት 207,467 ካ.ሜ 1ኛ እስከ 4ኛ ወለል እያንዳንዱ ወለል 197.54 ካሜ

250 ካሜ

 

2

G+4 መኖሪያ ቤት ጅምር ሕንጻ

አዲስ አበባ

ለሚ ኩራ

04

ቦሌ አራብሳ በሻሌ ውሃ ታንከር

31,880,425.67

 

167 ካ.ሜ

 

250 ካሜ

 

3

መኖሪያ ቤት ቤዝመንት ምድር ቤት እና ሰርቢስ

አለታ ወንዶ

 

ጨፌ ቀበሌ

 

ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ

3,707,039.78

 

ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካሜ ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ

474.38 ካ.ሜ

4

G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ

ሲዳማ ሀገረ ሰላም

ሁላ ወረዳ

 

ሰቻ ቀበሌ 01

ማዕድን አካባቢ

 

8,775,512.49

 

ምድር ቤት 180.33 ካ.ሜ 1 ፎቅ 176.87 2 ፎቅ 162.52

414.73 ካ.ሜ

 

5

የንግድ ቤት መጋዘን

ሾኔ

 

አረንቻ

ሾኔ ገበያ

4,552,348.43

መጋዘን 390.6 ካሜ አዲስ  መጋዘን 129.6 ካሜ

622.6 ካሜ

6

G+0 መኖሪያ ቤት

ጋምቤላ

ጋምቤላ

03

ዶንቦስኮ አካባቢ

815,889.88

95.71 ካሜ

 

400 ካ.ሜ

 

7

G+0 መኖሪያ ቤት

ጋምቤላ

ጋምቤላ

05

ኢሚግሬሽን አካባቢ

2,669,612.46

 

88.35 ኪሜ እና 100.78 ካሜ

 

548 ካ.ሜ

8

መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም

ወሊሶ

 

02

ኤጀርሳ ቀበሌ

ኮንደሚኒየም ሰፈር

1,069,132.01

 

74.45 ካሜ

 

74.45 ካሜ

 

9

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

 

አርዳ ቢያ

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ አካባቢ

2,082,184.25

 

171.60 ካሜ

 

200 ካሜ

 

10

G+1 መኖሪያ ቤት ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን አንደኛ ፎቅ 50% በላይ የተጠናቀቀ

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ

 

 

ዱግዳ ዳዋ 01

ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ

 

5,544,917.24

 

193 ካሜ

 

504 ካ.ሜ

 

11

G+0 መኖሪያ ቤት

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ

 

01

ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ

 

390,943.17

 

64.68 .

 

400 ካሜ

 

 ለ- የፈሳሽ እና የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች

.

የሰሌዳ ቁጥር

የተመረተበት ዘመን

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

1

የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

2020

18,00,000.00

2

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

2021

18,00,000.00

3

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

 2008

12,00,000.00

 ሐ- ተሽከርካሪ

.

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪው

ዓይነት

ሞዴል

 

የስሪት ዘመን

የተሰራበት ኃገር

የሞተር ጉልበት (ሲሲ)

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር.

1

አአ 03-35327

ድርብ ተግባር

RANGER 2.9

2005

ፎርድ

2892 ሲሲ

800,000.00

2

አአ 03-34548

ድርብ ተግባር

RANGER 2.9

2005

ፎርድ

2892 ሲሲ

800,000.00

ማሳሰቢያ

1- ተጫራቾች ከየትኛውም የወጋገን ባንክ ቅርንጫፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ብር 345.00 (ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር) በሒሳብ ቁጥር 0736452410101 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ የባንኩ ዋና መቤት ወጋገን ሕንጻ 3ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ።

2- ሕንጻዎቹን፤ የሳሙና ማምረቻ ማሽኖች እና ተሽከርካዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ባንኩ በሚያወጣው መርሐ-ግብር መሰረት የሚገኙበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ የሳሙና ማምረቻ ማሽኖቹ የሚገኙት ሞጆ ከተማ ላይ ነው

3- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ንብረቶቹን የሚገዙቡትን ዋጋ 1/4ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ከጨረታው ስነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻቸው እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. 4፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 3 ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጫራቹ ስም ፊርማ እና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለበት። ከጨረታው ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

4 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ዋጋ በቀላሉ በሚጠፋ ወይም በእርሳስ መሙላት የለባቸውም። የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት።

5- አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም። ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ ወይም ማሻሻል አይችልም ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም።

6- ጨረታው ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ 9ኛ ወለል በባንኩ አዳራሽ ይከፈታል።

7- የጨረታው አሸናፊ ከንብረቶቹ ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች ውዝፍ ክፍያዎች እና ሌሎች በሕግ የተወስኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል

8 የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱን ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ንብረቱን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል

9- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ማለትም እስከ 3ኛ ደረጃ ያልወጡ የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ ፒ ኤ (CPO) ይመሰስላቸዋል።

10-ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር ማብራርያ በስልክ ቁጥር 011-553 5342 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Ras Mekonnen Street, Wegagen Tower P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia

Website: www.wegagen.com  Email: info@wegagen.com  SWIFT: WEGAETAA


Tender details

  • Deadline: 2026-06-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-19 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 345.00 (ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር)
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T13:40:12.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders