አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
- አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረትን ብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሠራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ለገሐር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት |
የ ቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበ አድራሻ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|
1 |
አቶ አለሙ አመኑ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
463.75 |
2081 |
አለታ ወንዶ ከተማ |
1,117,169.13 |
ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4:30-5:30
|
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
አቶ አለሙ አመኑ |
አቶ አለማየሁ አለሙ |
የንግድ ቤት |
265 |
2082 |
አለታ ወንዶ ከተማ |
2,557,684.39 |
ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8:30-9:30 |
9:30-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ አለሙ አመኑ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
512.55 |
2283 |
አለታ ወንዶ ከተማ |
1,040,408.24 |
ሐምሌ 09 ቀን 201ዓ.ም. |
4:30-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
4 |
አቶ አለሙ አመኑ |
አቶ አለማየሁ አለሙ |
የመኖሪያ ቤት |
645.09 |
2060 |
አለታ ወንዶ ከተማ |
2,850,326.87 |
ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8:30-9:30 |
9:30-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
5 |
አቶ አለሙ አመኑ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
799.18 |
የይዞታመለያ ቁጥር SD001080402006 |
ሐዋሳ ከተማ |
13,530,735.32 |
ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8:30-9:30 |
9:30-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
6 |
አቶ አለሙ አመኑ |
ተበዳሪው |
በካርታው ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ እና በግንባታ ላይ የሚገኝ |
1277.92 |
የይዞታመለያ ቁጥር SD001080402002 |
ሐዋሳ ከተማ |
44,549,306.66 |
ሐምሌ 06 ቀን 201ዓ.ም. |
4:30-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
7 |
አቶ አለሙ አመኑ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
700 |
የቦታውመለያ ቁጥር HUB114/98CB-5 |
ሐዋሳ ከተማ |
16,569,858.94 |
ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8:30-9:30 |
9:30-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
8 |
ፍራንኩን ኢትአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ማህበር |
ተበዳሪው |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት |
10,000.00 |
WLBEN/8157/BL9 |
ሸገር ከተማ ሱሉልታክ/ከተማ |
156,500,311.38 |
ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4:30-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
9 |
አቶ በልስቲ አዲስ |
አቶ አበበ አዲስ |
የመኖሪያ ቤት |
232.67 |
የይዞታመለያ ቁጥር AA000100705164 |
አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ |
15,475,175.75 |
ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8:30-9:30 |
9:30-10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-16 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T14:24:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.