የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የተለያዩ የቢሮ ኮምዊዉተሮች እና አክሰሰሪስ፣ የስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች እና የስራ መሣሪያዎች እና ዕቃዎች (Tools and Equipment's) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡ YMFI/ግጭ003/18

የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ በ2018/19 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ ኮምዊዉተሮች እና አክሰሰሪስ፣ የስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች እቃዎች እና የስራ መሣሪያዎች እና ዕቃዎች (Tools and Equipment's) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1ኛ. ሎት 1: የቢሮ ኮምዊዉተሮች እና አክሰሰሪስ

2ኛ. ሎት 2: -የስቴሽነሪ እቃዎች

3ኛ. ሎት 3: -የጽዳት እቃዎች

4ኛ. ሎት 4: -የስራ መሣሪያዎች እና ዕቃዎች

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይቻላል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀበና አደባባይ ወደቤላ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ላይ በሚገኘው ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች ለእያንዳዳቸዉ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ 50,000(ሃምሳ ብር) ብር ሲፒኦ (CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/Bid Bond/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።  ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 003 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 አሸናፊዉ ይታወቃል።

የኛ ማይክሮፋይናንስ አክስዮን ማህበር

አድራሻ ፡ ቀበና አደባባይ ወደቤላ በሚወስደው መንገድ የፊዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

ህንጻ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 003 ስልክ፡ 0968 51 11 11/0913377777

ፖ.ሳ.ቁ/ P.o Box 27237/1000

Email:- yegnamfi@gmail.com


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-22 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኛ አነስተኛ የፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር
  • Buyer address: ቀበና አደባባይ ወደቤላ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሕንፃ ግራውንድ ፍሎር
  • Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T14:35:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders