ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት ስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን ሰዓት እና ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ

 

ጨረታው የወጣው

 

ከተማ፤ // ወረዳ/ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

በካሜ

1

አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ሻኪሶ ከተማ 02 ቀበሌ

WMMLMSh/1721

672

 

4,378,016.06

 

ሐምሌ 1 ቀን 2018 . 400-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ ዉስጥ

በድጋሚ

2

አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ

97/2010

540

1,684,378.89

ሐምሌ 02 ቀን 2018 . 300-400 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ

በድጋሚ

3

አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ

/ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ

የመኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ

3694/2000

336

682,148.90

ሐምሌ 02 ቀን 2018 . 400-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ

በድጋሚ

4

አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ

/ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ

የመኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ

1432/05

216.38

622,343.74

ሐምሌ 02 ቀን 2018 . 800-900/ ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ

በድጋሚ

5

አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ

/ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ

የመኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ

98/2010

360

1,706,732.43

ሐምሌ 02 ቀን 2018 . 900-1000 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ

በድጋሚ

6

አቶ የግል ብርሃኑ አይችሉም

ተበዳሪው

የንግድ ቤት

አሰላ

አሰላ ከተማ ሁንዴ ጉዲና (04) ቀበሌ

9084/30/96

364

4,912,927.43

ሐምሌ 01 ቀን 2018 . 400-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች

1.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።

3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።

4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ  አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል

5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

6.ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7.ውዝፍ የሊዝ ክፍያ በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን እና ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።

8. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1-5 በ 046-334 0389/ 0369 ኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 8 በ022 331-7655/5/95 ኦሮሚያ ባንክ አስላ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-09
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-09 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T15:01:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders