አንበሳ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+1 የሆነ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሀ/ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት (ካሜ)

የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክርወረቀት

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ ቀን እናሰዓት

ከተማ

ክ/ከተማ

 ወረዳ

ቤ.ቁ

1

አቶ አፈወርቅ ተክለሃይማኖት ገብረሊባኖስ

አቶ አፈወርቅ ተክለሃይማኖት ገብረሊባኖስ

አትሌት ሃይሌ

 

አዲግራት

 

ቀበሌ 4

 

 --

 --

250 /

 

8319/2002

 

የመኖሪያ ቤት

 

2,603,551.06

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ አዲግራት ቅርንጫፍ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከሰዓቱ 800-1000 ድረስ ይሆናል።

2

/ሪት ዮርዳኖስ መብራህቱ

 

/ሪት ለተብርሃን ከበደው በርሀ

አትሌት ደራርቱ

 

አዲስ አበባ

 

//ላፍቶ

 

9

212/0844

180 /

 

NL12215135418001

 

የመኖሪያ ቤት

 

9,738,917.32

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሐምሌ 3 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 400-600 ድረስ ይሆናል።

3

አቶ ሰለሞን ዮሃንስ ገሰሰው

 

አቶ ሰለሞን ዮሃንስ ገሰሰው

ሳር ቤት

 

አክሱም

--

ማዕከል

--

250/

 

460//2003

 

G+1 የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ

11,028,974.61

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ አክሱም ቅርንጫፍ ሐምሌ 8 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 800-1000 ድረስ ይሆናል።

ለ/ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

.

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ

ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት (/)

የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት

የንብረቱ አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ ቀን እና ሰዓት

ከተማ

/ከተማ

ወረዳ

.

4

አቶ አፈወርቅ ተክለሃይማኖት ገብረሊባኖስ

አቶ አፈወርቅ ተክለሃይማኖት ገብረሊባኖስ

አትሌት ሃይሌ

 

አዲጉደም

 

ቀበሌ 3

 

--

--

80,000 /

 

0951/10

 

G+4 የሆነ የኢንዱስትሪ ሕንፃ

 

58,167,868.45

 

ጨረታው የሚከናወነው በባንኩ አዲጉደም ቅርንጫፍ ሐምሌ 6 ቀን 2018 .ከጠዋቱ 400-600 ድረስ ይሆናል።

 

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በተመለከተ በተ.ቁ 1፣ 3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ከተማ ባለው የባንኩ ቅርንጫፍ ይሆናል። በተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰው ንብረት በተመለከተ ጨረታ የሚካሄደው 22 አካባቢ በሚገኘው ሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይሆናል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው በጠዋቱ ክፍለጊዜ 4፡00 - 5:30 ድረስ ሲሆን በከሰዓቱ ክፍለጊዜ ደግሞ ከ8፡00 - 9፡30 ድረስ ይሆናል። ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ለንብረቱ የሚመደበው የጥሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ሲሆን የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተለየ አሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ከሚያካሂደው የባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  5. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ይከፍላል።
  7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ ከ7 (ሰባት) የስራ ቀናት አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።
  8. በሐራጅ ጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዥ ወይም የነዚህ ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው። ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰዉ ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን።
  9. ባንካችን ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  10. ከሚሸጠው ንብረት ጋር የተያያዙ ከጨረታው በፊትም ሆነ በኋላ ማንኛውም ለመንግስት ሊከፈሉ የሚገባቸው የሊዝ ክፍያዎች የካፒታል ጌይን ታክስ፣ ተ.እ.ታን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወጪዎች ወይም የግብር ክፍያዎች እንዲሁም በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚመጡ የአሹራ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ክፍያዎች ወይም ግብር ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊው/ገዥው/ የሚሸፍን ይሆናል።
  11. በተ.ቁ 1 እና 4 በተጠቀሱት ንብረቶችን ላይ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርቶችን ለሚያሟሉ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል።
  12. ባንኩ ከጨረታ በፊት እና በኋላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13.  ለበለጠ ማብራርያ ወይም የጉብኝት ቀጠሮ ለማመቻቸት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-7120 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አንበሳ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-15 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Anbesa Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T15:44:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders