Property and building foreclosure

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቤልነህ ህንፃ ላይ የሚጣል እቁብ  እና በፍርድ ባለ እዳ አቶ አለሙ ሞሴ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በምሥራቅ ሽታየ መኩሪያው፣ በምዕራብ መ/ታ ማህቶት፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ አለሙ መኩሪያው የሚያዋስነው 120 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 368,508 (ሶስት መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር) ይሸጣል፡፡  ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ስለዚህ የባለእዳው ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-08
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-07-08 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published on: Be'kur (Jun 08, 2026)
  • Posted at: 2026-06-09T07:01:40.000Z
← Back to all tenders