የአዊ ብሔ/አስ /ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ 1ኛ. ድንበሩ አቻም፣ 2ኛ, ንጉሴ ልመንህ፣ 3ኛ, የማታው በየነ እና በአፈ/ ተከሣሽ ሞሴ ታመነ መካከል ስላለው የዕቁብ ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ ቀበሌ 04 በምሥራቅ እውነቱ ታመነ፣ በምዕራብ ደረጀ አየሁ፣ በሰሜን መንገድ የሚያዋስነው የአፈጻጸም ተከሣሽ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,900,000 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) በጨረታ ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከሰኔ 01/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ለ30 ቀን በጋዜጣ የሚውል ሲሆን ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ከሐምሌ 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ነው፡፡  መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋዉን 1/4ኛዉን ብር በማስያዝ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔ/አስ /ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-08 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi National Administration Zone High Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 08, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T07:06:51.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders