Property and building foreclosure

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ዝናዉ አማሬ እና በአፈ/ም ተከሳሽ ተስፋሁን ጳዉሎስ መካከል ባለዉ የአፈጻጸም ክስ መነሻ በአፈ/ም ተከሳሽ ተስፋሁን ጳዉሎስ ስም በሳይት ቁጥር DS-14 ተመዝግበው የሚገኝ በስተሰሜን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በስተደቡብ የግለሰብ ይዞታ በስተምሥራቅ የግለሰብ ይዞታ በስተምዕራብ መንገድ &DS-13 በስተሰሜን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በስተደቡብ የግለሰብ ይዞታ በስተምሥራቅ የግለሰብ ይዞታ በስተምዕራብ መንገድ በሚያዋስነው በ500 ካ.ሜትር ቦታ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ላይ ያለውን የቤቱ መነሻ ግምት 3,515,517.01 (ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አምስት ሺህ አምስት መቶ አሥራ ሰባት ብር ከ ዘሮ አንድ ሳንቲም) የሆነውን የከተማ ቤት በቀን 30/10/2018 ዓ.ም ላይ ለሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ስለሚወጣ ቤቱን ተጫርቶ ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች የቤቱ መነሻ ዋጋ 5% ሲፒኦ (CPO) አሠርቶ በመያዝ ቤቱ በሚገኝበት ሥፍራ ተገኝቶ እንዲጫረት ሲል የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን
ከፍተኛ ፍ/ቤት መደበኝ የፍ/ር ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): 30/10/2018 ዓ.ም
  • Bid opening: 2026-07-07 17:00
  • Bid opening (note): 30/10/2018 ዓ.ም
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court
  • Bid bond: 5%
  • Published on: Addis Zemen (Jun 08, 2026)
  • Posted at: 2026-06-09T07:11:30.000Z
← Back to all tenders