Stationery and office consumables

ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በቢሮ ውስጥ ለሚገለገልባቸው እና ለሚተገብረው ፕሮጀክት የሚሆን የስቴሽነሪ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በቢሮ ውስጥ ለሚገለገልባቸው እና ለሚተገብረው ፕሮጀክት የሚሆን የስቴሽነሪ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራች ድርጅቶች የሰነድ መግዣ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 

የጨረታ መዝጊያ ቀን፡ ሰኔ 11 2018 ዓ.ም

አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ
   


   


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-18 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tamra Economic Development Organization
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: 2merkato.com (Jun 09, 2026)
  • Posted at: 2026-06-09T07:33:42.000Z
← Back to all tenders