የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገበ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ ትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን የደንብ ልብስ አይነቶች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 ብሎ በመጻፍ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ።

የአቅርቦት ግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

ሎት-1 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ

ለሎት አንድ ብር 50,000.00

ሰኔ 16 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ሰኔ 16 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

ሎት-2 የደንብ ልብስ የተዘጋጀ

ለሎት ሁለት ብር 50,000.00

ሎት-3 የደንብ ልብስ ሰራተኞች ተለክተው ተሰፍቶ የሚቀርብ

ለሎት ሶስት ብር 10,000.00

  • ገዥው ግዥውን ለመፈጸም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾችለሚፈልጉትመረጃ በስልክቁጥር፡- 011 673 2190 መደወልይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-23 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Power
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: Jun 08, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T08:28:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders