የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ከንዱ መካከል ስላለው አፈፃፀም ከስ ከርክር ጉዳይ በጐንጅ ቆለላ ወረዳ አዲስ አለም ከተማ ውስጥ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ ጌታየ ጌታቸው በምዕራብ ጥላየ ዘለቀ በሰሜን እንኳሆነ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 10×250 ካ/ሜትር የሆነውን ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ 860,000 /ስምንት መቶ ስልሳ ሺህ ብር/ ሀምሌ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በጎንጅ ቆለላ ወረዳ አዲስ አለም - ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-11 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
  • Published: Jun 09, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T08:45:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders