ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2018/2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2018/2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውሉ፡-

1ኛ የምግብ እህል ጥራጥሬ

2ኛ የምግብ ማጣፈጫ /የሸቀጣሸቀጥ ዕቃዎች

2ኛ የምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት የአጠና ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች

1ኛ በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው በዘርፉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበና የዘመኑን የመንግስት ግብር በመክፈል ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ሆኖ ኦርጅናል ንግድ ፈቃድ አቅርቦ ማመሳከር የሚችል።

2ኛ የጨረታ ማስከበርያ የምመለስ ብር 5,000.00 / አምስት ሺህ ብር CPO/ ማስያዝ የሚችል።

3ኛ የውል ማስከበሪያ ብር 500,000.00/ አምስት መቶ ሺህ ብር CPO / ማስያዝ የምችል።

4ኛ በራሱ ትራንስፖርት እስከ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ማድረስ የሚችል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 50.00/ ሃምሳ ብር / መግዛት ይችላሉ፡፡ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ መሰረት ዋጋ ገልጸዉ በታሸገ ፖስታ እስከ 15ኛ ቀን ልክ ሰዓት 11፡20 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዕለቱ ልክ ሰዓት 11:30 ይታሸጋል።

በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በማረሚያ ግቢ ተጫራቾች  ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

ቦንጋ ማረሚያ ተቀም


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Publishing entity: Bonga Correctional Facility
  • Bid bond: 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
  • Bid document price: 50.00 (ሃምሳ ብር)
  • Published: Jun 09, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders