ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም እና ማገዶ እንጨት በጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም፤ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማሰታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች ዕቃዎች በዝርዝር እንደሚከተለው እናቀርባለን
- 1ኛ, ለምግብ የሚውል ቀለብ፣ የተበጠረ ቀጭ ቀጭ የሌለው ሰርገኛ ጤፍ ፤ነጭ ጤፍ ፤ነጭ በቆሎ፤ አተር፣ ባቄላ እና ሰንዴ፧ እንጨት ቦዮ/ካሳባ/
- 2ኛ/ ለምግብ ማጣፈጫ የሚውል ቅመማቅመም፣የተፈጨ በርበሬ ፤ የተፈጨ ዕርድ፤ ነጭ ሽንኩርት፤ ቀይ ሽንኩርት፣ ዝንጅቢል፤ ጨው፤ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ አዝሙድ፣ አብሸ፤ሰኳር ሻይ ቅጠል እና የምግብ ዘይት ፤
- 3ኛ/ የመኖ ማገዶ እንጨት በአቅርቢነት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መሰፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
1ኛ/ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመደቡ ፤
2ኛ/ የዘመነን ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀ/ች/ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የአቅራብነት የምስክር ወረቀት ያለውት፤
3ኛ/ የተዘረዘሩትን እህሎች በጨረታው ለመወዳደር ቫት VAT/፣ ተመዘጋቢ የሆነ ፣
4ኛ/ አሸናፊው ማንኛውም ወጪ በራሱ ሽፍኖ ዕቃዎችን ለላሰካ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ማቅርብ የሚችል፤
5ኛ/ የጨረታ ማሰከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/በኢትጰያ ብሔራዊ ባንክ እውቅና ያለው ቼክ ማቅርብ የሚችል፤
6ኛ ተጫራቾች ማሰታውቂያ ከሚወጣበት ከቀን 01/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች ውሰጥ የሚወዳደሩበት ሰነድ ከግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 በመቀርብ መግዛት እንደምትችሉ እንገልፃለን።
7ኛ ተጨራቾች የዋጋ መወዳደሪያ ሂሳባቸውን የሞሉት ሰነድ በስማቸው ፈርመው የድርጅቱን ማህተም በማድርግ የንግድ ፍቃዳቸውንና ሌሎች ማበረታቻ የተሰጠውን የምስጋና ምስክር ወረቀትና ኦርጅናል የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ የተሞላ በመያዝ
8ኛ ተጫራቾች ማስታውቂያ ከሚወጣበት ከቀን 01/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 15 የሥራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት አለባቸው።
9ኛ/ ጨረታው በቀን 19/10/2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡40 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ውሰጥ በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሂዳት ይፈፅማል።
10ኛ/ ለተጨማር መረጃ፣ ስልክ 0916 732 364 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡።
ማሳሰቢያ፡- በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ህጋዊ መስፍርት ላሟሉ ማህበራትን እናበረታታለን።
በደ/ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት
ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Publishing entity: በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Published: Jun 09, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.