Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ህንፃ ላይ የሚጣል እቁብ እና በፍርድ ባለ እዳ አቶ ባድማው ታረቀኝ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቁጭ ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ባድማው፣ በሰሜን ሙላቱ ዲንቃ እንዲሁም በደቡብ መላኩ ቢዘንጋው የሚያዋስነው 400 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 1,226,996 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስድስት ብር)በጫረታ ይሸጣል፡፡ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ስለዚህ የባለእዳው ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- በአዋሳኝ የተጠቀሰው ቤት 400 ካ.ሜ ቦታ ላይ የተሰራ ቤት በ301.28 ካ.ሜ ቦታው ላይ ባረፈበት ዳሽን ባንክ ለብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ ብር) ብድር የመያዣ ያለው ነው፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 08:30
- Bid opening: 2026-07-08 08:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone High Court
- Published on: Be'kur (Jun 08, 2026)
- Posted at: 2026-06-09T12:12:08.000Z