በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለንግድ እና መኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የጨረታ ዙር 16ኛ

2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ

በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለንግድ እና መኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም አካል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 03/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለመኖሪያ አገልግሎት 600 ብር እና ለንግድ አገለግሎት 800 ብር በመክፈል ሺንሽቾ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በመቅረብ በሥራ ሰዓት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

3. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ከ03/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

4. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ 03/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16/10/2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል።

5. ጨረታው የሚዘጋው በ16/10/2018 ዓ.ም በ11፡00 ሰዓት ይሆናል።

6. ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።

7. ጨረታው የሚከፈተው 17/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት በሺንሽቾ ከተማ KMG/ ከምባቲ ሜንቲ ጌዝማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

8. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ በሺንሽቾ ከተማ  አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ፌስቡክ ፔጅ ላይ እና በዌብ ሳይት ማግኘት ይቻላል።

9. መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ሠነዱን ከቢሮ ቁጥር 05 በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

ለጨረታ የሚቀርቡ መሬቶች ዝርዝር መረጃ

ተ/ቁ

የመሬቱ አገ/ት ዓይነት

ቦታው የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው መነሻ ዋጋ  በብር

የቦታ የመሰረት

ልማት

ደረጃ

ቅድመ ክፍያ

የሊዝ ዘመን

የሊዝ ክፍያ ማጠናቀቂያ ዓመት   

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የቦታው ኮኦርዲነትመግለጫ /ግንባታ ደረጃ/

የቦታው ልዩ ስም

ከተማ

 ቀበሌ

መሬት አጠቃቀም

ብሎክ /ቁ

የፓርል ቁጥር /ኮድ

1

ንግድ

የድሮ መናኻሪያ

ሺንሺቾ

ቄጣለ

CO11

C-4

 

SHCH 24 

1145

ንግድ 1ኛ

25% እና በላይ

70 ዓመት

40 እና በታች

545

ገቢያ መዕከል G+1 እና ከዚያ በላይ

2

ንግድ

የድሮ መናኻሪያ

ሺንሺቾ

ቄጣለ

CO11

C-4

SHCH 25

1145

ንግድ 1ኛ

25% እና በላይ

70 ዓመት

40 እና በታች

585

ገቢያ መዕከል G+1 እና ከዚያ በላይ

3

ንግድ

ገመሻ

ሺንሺቾ

ቄጣለ

CO11

C-19

 

SHCH -11

1145

ንግድ 1ኛ

25% እና በላይ

70 ዓመት

40 እና በታች

384

ሆቴል G+1 እና ከዚያ በላይ

4

መኖሪያ

መምህራን ሠፈር

ሺንሺቾ

ሜጦማ

R12

K-115

SHCH 23

355

መኖሪያ 2ኛ

25% እና በላይ

99 ዓመት

50 እና በታች

255

ቪላ

 በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ

አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Publishing entity: Shinshicho City Administration Municipality Service Office
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published: Jun 10, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders