Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የመጀመሪያ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለመብት ወ/ሮ ጎመጀ ባህሩ እና የፍርድ ባለእዳ አቶ ተስፋዬ ምንዳ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ላይ እንደፍርዱ ሊፈፅሙ ስላልቻሉ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ እንዲሆን በፍርድ ባለእዳው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በሞረትና ጅሩ ወረዳ በእነዋሪ ከተማ 01 ቀበሌ በቀጠና 4 ክልል ውስጥ ከሰሜን ዘነቡ ታደሰ፣ ከደቡብ አሳምነው ሽንቤ፣ ከምስራቅ መንገድ፣ እና ከምዕራብ ይርጋለም የሚያዋስነው በ200 ካ.ሜትር ቦታ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት 108 /አንድ መቶ ስምንት/ ቅጠል ቆርቆሮ የለበሰ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣ ሐራጅ ጨረታ በ 1,500,000 /አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር/ መነሻ ዋጋ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ስለሆነ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ የዋጋውን 1/4ኛ በባንክ አሲዘው ደረሰኝ በጨረታው ቦታ ላይ በማቅረብ መጫረት እንደሚችሉ ያሳውቃል።
በአ/ብ/ክ/መ ሰሜን ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-26 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Shewa Zone Moret & Jiret Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Jun 10, 2026)
- Posted at: 2026-06-10T08:16:16.000Z