የቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ -ዋልያ ካፒታል ዕቃ ፋይናስ ንግድ ሥራ

አፈ/ተከሳሽ--- አብዮት ዘለቀ

መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ ከተማ ቀበሌ 02 በአፈ/ተከሳሽ በወ/ሮ በላይነሽ ደባሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ አበባ ጥላሁን በምዕራብ መንገድ በሰሜን መንገድ በደቡብ ቄስ አበባው ጥላሁን መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ ብር 3,125,000 /ሦስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሽጥ ሆኖ ለጨረታ የወጣው ቤት የሊዝ ዕዳ ብር 37,500 /ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር/ መሆኑን አውቃችሁ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በመራዊ ከተማ ቀበሌ 02 በመገኘት ማንነታቸሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-04 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T08:31:59.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders