የእናት ባንክ አ.ማ. G+2 መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ. ለስጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀንና ዓ.ም

ሰዓት

1

አቶ ሰለሞን ሻውል

ወ/ሮ ሲሳይነሽ ጠፍሬ

ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ

G+2 መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ

የካ ወረዳ 13

የካ/210570/10

240 ካ.ሜ

 

13,775,375.21

ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ 4:00-5:15

2

ወ/ሮ ቅድስት ልኡልሰገድ

ወ/ሮ ቅድስት ልኡልሰገድ

 ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ

G+2 መኖሪያ ቤት

አዲስ አበባ

የካ ወረዳ 13

AA000051309940

 

266 ካ.ሜ

 

46,469,592.94

ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጧቱ 5:15-6:30

የሐራጅ ደንቦች

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።

3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።

4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በእናት ባንክ ዋና መ/ቤት ይካሄዳል።

5 በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

6. ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና ሳሪስ ከሚገኘው እናት ባንክ ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-07-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-07-10 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Enat Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T09:14:49.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders