ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ

ተቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

         ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ//ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

ሠዓት

 

 

 

 

 

1

 

 

ጀማነህ  ወልዴ ቦሩ

ጀማነህ ወልዴ ቦሩ

አደኣ ሊበን

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ቤት

ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03

OR003083305024

105.29 .

2,494,963

6/11/2018

4:30-5:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

 

ጀማነህ ወልዴ ቦሩ

አደኣ ሊበን

ለንግድ አገልግሎት የሚዉል (G+6)

ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03

BI/2797/05

1039 .

79,680,446.32

6/11/2018

8:30-9:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ምስጋናዉ ጌታሁን ዳምጦ

አደኣ ሊበን

ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ቤት

ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03

OR003074107002

210.08 .

4,704,093.02

7/11/2018

4:30-5:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

የሐራጁ ደንቦች፤

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ./CPO) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  2. በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን፣ ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኋላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።
  3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
  5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፤ ሲንቄ ባንክ አደኣ ሊበን ቅርንጫፍ ይሆናል።
  6. በጨረታዉ ቀን ከ4፡30 እስከ 5፡00 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ5፡00 – 5፡30 ሐራጁ የሚካሄድ ሆኖ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም።
  7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል።
  8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
  11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
  12. የጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት እስከ 50%  ድረስ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  13. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር +251-11 557-6016 ወይም በአደኣ ሊበን ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 011 437 0981 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሲንቄ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-14 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T09:17:52.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders