ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ መስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

የቤቱ ዓይነት

ብድሩ የወጣበት ቅርጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ

ምርመራ

 

ከተማ፣ክ/ከተማ

ክ/ከተማ

የቤቱ ካርታ ቁጥር

የበታ ስፋት በካሜ

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ኢትቻ መርጋ

አማሩ እሼቱ

መኖሪያ ቤት

አለምገና

አዋሽ መልካ

አዋሽ መልካ

BMA/0031/09

200

 

362,208

06/11/2018

 

4:00

 

በድጋሚ

 

2

ነቢል ሙንትሀ እና ጓደኞቻቸዉ ህ/ሽ/ማህበር

 መዲና መሀመድ

መኖሪያ ቤት

አየርጤና

 

ሸገር

 

ፉሪ

 

L/S/27024/2002

 

140

4,345,075

 

06/11/2018

4:30

 

በድጋሚ

 

3

ገነት አስቴር እና ጓደኞቻቸዉ ህ/ሽ/ማ

ወርቁ ሀዋስ

 

መኖሪያ ቤት

ቢሾፍቱ

 

ቢሾፍቱ

 

ጨለለቃ

 

161

 

420

 

407,045

 

06/11/2018

 

5:00

 

በድጋሚ

 

4

ገቢሳ ካዎ

 

አዋሱ ካዎ

መኖሪያ ቤት

አለምገና

 

ሸገር

ፉሪ

ሲ/ኮ/0867/05

50.98

 

2,012.690

 

07/11/2018

4:30

 

በድጋሚ

 

5

መሀመድ ሸዋ

በራሳቸዉ

 

መኖሪያ ቤት

ቤ/ሚካኤል

ሸገር

ፉሪ

ሴ/ኮ/0164/05

49.51

 

1,585,557

07/11/2018

6:00

በድጋሚ

 

6

ረታ ከፈኒ

በራሳቸዉ

መኖሪያ ቤት

ሰንዳፋ

ሰንዳፋ በኬ

01

155/142/2012

140

 

207,323

08/11/2018

 

5:00

 

በድጋሚ

 

7

ፍቃዱ ቶሌራ

ሰብለ አማረ

መኖሪያ ቤት

ቢሾፍቱ

 

ሞጆ

 

ቀርሳ

 

OR021024005014

199.12

,433,669

09/11/2018

 

6:00

ለመጀመሪያ

ጊዜ

ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

3. ተራ ቁጥር 1፣2፣3 ላይ የሚገኙት ቤቶች ጨረታዉ የሚካሄደዉ ፒያሳ ቸርችል ጎዳና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 7ኛ ፎቅ ሲሆን፣ ተራ ቁጥር 4፣ 5፣ 6፣ 7 ላይ የሚገኙትን ጨረታው መኖሪያ ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይከናወናል፤የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ ስላሳ ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል።

4. ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።

5. ቤቱን ለማየት ሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታዉ ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም ቤቶችን መጎብኝት ይቻላል፤ በተጨማሪም ብድሩ በተሰጠበት ቅርጫፍ ፅ/ቤት በስራ ቀናት በመሄድ ቅርንጫፉ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት መጎበኝት ይቻላል።

6. ስም ማዘዋወሪያ የሊዝ ክፍያ እና ሌሌች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፈላቸዉ በህግ የተወሰነ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ አሸናፊዉ ይከፍላል።

7. በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ የባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።

8. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል።

ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 8342 ወይም 011-1-279028 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

ስኬት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-16 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Siket Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T09:31:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders