የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የፓርኪንግ (መኪና ማቆሚያ) ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በቤዝመንት (በG+1) ፎቅ ውስጥ የሚገኘውን የፖርኪንግ ቦታ ባሉበት ሁኔታ በህጋዊ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል።

የጨረታው ዋና መረጃ

የቦታው መነሻ ኪራይ ዋጋ በወር  ቫትን ጨምሮ

የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ)

የኪራይ ቆየታ ጊዜ

ቅድመ ክፈያ

 80,000

200ሺህ

3/2 ዓመት

3 ዓመት ውል 1 ዓመት ክፍያ እና 2 ዓመት ውል 6 ወር ይከፈላል

በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ለአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በብር 500 በመግዛት መወዳደር ይችላል። መክፈቻ ቀን ማስታወቂያው ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ በቀን 20/10/18 ዓ.ም 4፡00 ታሽጐ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ ፡- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 (ሳሪስ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባቡር ትኬት መቁረጫ ፊት ለፊት፣ ከሪዬስ ኢንጂነሪንግ አጠገብ የሚገኘው የሳሪስ ገበያ ማዕከል ህንፃ

ቢሮ ቁጥር፡-502 ለበለጠ መረጃ፡- 0114422121/0910870041


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-27 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Saris Development Market Addis Hiwot S.C.
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 10, 2026
  • Posted at: 2026-06-10T10:46:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders