Property and building foreclosure

የቦታ ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የቤት ሽያጭ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፌ/ም ከሳሽ መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ እና በአፈፃጸም 2ኛ ተከሳሽ አቶ ሲሳይ ባትሬ በአፈፃፀም 3ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ አለምነሽ አለሙ መካከል ባለው ክስ መነሻ በ2ኛ አፈፃፀም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሶዶ ከተማ በዋዱ ቀበሌ ዴሪ መንደር በሳይት ፕላን ቁጥር ሽ/613/2011 የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ አዋሳይኞች በሰሜን መንገድ፣ በደቡብDH-144፣ በምዕራብ የግለስብ ይዞታ፣ በምስራቅ መንገድ የሚያዋስኑት ይዞታ ላይ ያረፈው መኖርያ ቤት በመነሻ ዋጋ 629,600 (ስድስትመቶ ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ) ብር በሆነው በቀን 08/11/2018 ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ ማነኛውም ተጫራች የቤቱን ዋጋ 1/4ኛ ወይም 157400 (አንድ መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ብር) በሲፕኦ(CPO) በቅድሚያ በማስያዝ በቦታው በመገኘት ተጫርተው መግዛት የሚችል መሆኑን በደ/ኢት/ያ ክልል የሶዶ ከተማ አስ/ር ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

ደቡብ ኢትዮጵያ የሶዶ ከተማ አስ/ር ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-07-15 12:30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ /ቤት
  • Bid bond: 1/4ኛ ወይም 157,400 (አንድ መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Jun 11, 2026)
  • Posted at: 2026-06-11T08:01:34.000Z
← Back to all tenders