ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት
|
ጊዜ አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
ቀን |
ሰአት |
||||||||
|
ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
||||||||||
|
1 |
ራይድ ኦን ባር እና ሬስቶራንት |
አቶ ዘላለም ተስፋዬ |
ኮልፌ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
አአ
|
አቃቂ ቃሊቲ |
|
AA0000704021792460002
|
71.01 |
2,065,200 (ሁለት ሚሊዮን ሠላሳ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ብር) |
ሀምሌ5 ቀን 2018 |
4:00-6:00 |
1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም
3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመትረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 17 08 94 54/ 09 75 96 6 04 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-12 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 13, 2026
- Posted at: 2026-06-13T07:54:34.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.