ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/280/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

የንብረቱ አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ክ/ከ/

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ፅጎ አትክልት እና ፍራፍሬ ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ

ሴቻ

ወ/ሮ አማረች ጎድኔ

አ/ምንጭ

በሬ ወረዳ

እድገት በር

አ/ከ/ማ/771

250 ካ.ሜ.

መኖሪያ

1,591,398.56

9/11/18 ዓ.ም

4:00- 6:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

2

አቶ ልደቱ አሻግሬ አንዳ

ዲቻ

አቶ ልደቱ አሻግሬ 

ወላይታ ሶዶ

መሃል

ዋዱ

ዋአ/509/2013

200 ካ.ሜ 

መኖሪያ

1,724,685

10/11/18 ዓ.ም

4:00- 6:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

3

አቶ ጥበቡ ዮሴፍ ጣንባሮ

ላስካ

አቶ ጥበቡ ዮሴፍ

ወላይታ ሶዶ

መሃል

ዋዱ አምባ

ዋአ/1174/15

200 ካ.ሜ 

መኖሪያ

3,098,436

10/11/18 ዓ.ም

8:00- 10:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6 በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም። ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-180-3006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-17
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-17 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 13, 2026
  • Posted at: 2026-06-13T08:49:13.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders