ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሰያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ/ ቀበሌ

1

ወ/ት ወንጌላዊት አለሙ

ወ/ሮ የግሌ ታደሰ

ቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ

ቤት

አአ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ

12

AA000081104669420112

 

50.31

3,500.000 (ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)

10/11/2018

4:00-6:00

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም
  3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት
  5. በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  6. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
  7. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 04636255/0913391748 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-17 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 13, 2026
  • Posted at: 2026-06-13T08:56:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders