Property and building foreclosure
በ400 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ ቤት ሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
- አፈ/ከሳሽ አለባቸው ደመላሽ
- አፈ/ተከሳሽ ተመስገን ታከለ
መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዱርቤቴ ከተማ የሚገኝ ቤት በአዋሳኝ በምስራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እውነቱ ደባስ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በ400 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ ቤት በተከሳሽ ተመስገን ታከለ አገኝ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 6,706,836.65 /ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከስልሳ አምስት ሳንቲም/ ሆኖ 03/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡30 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሽጥ ማንኛውም ተጫራች ቤቱ በሚገኝበት በዱርቤቴ ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታ የሚገዛው አካል በቅድሚያ የጣና ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማህበር ብር 700,000 /ሰባት መቶ ሺህ ብር/ የሚከፍል መሆኑን አውቃችሁ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን አውቃችሁ በ15 ቀን ውስጥ ሙሉውን ገንዘብ የሚከፍል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በአ/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-07-10 12:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
- Published on: Addis Zemen (Jun 14, 2026)
- Posted at: 2026-06-15T07:23:12.000Z