ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

የዋስትናው

አይነት

 

አድራሻ

 

ስፋት

 /

 

የባንኩ

ርንጫፍ

 

የተበዳሪው ስም

 

የዋሱ ስም

 

//ዋጋ/በብር

 

የጨረታው ቀን/ቦታ

 

1

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

320 /

አረቅጥ

አርሴማ ሸቀጣሸቀጥ

 

ሙሉ ኮርንማ

 

2,862,184.88

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

2

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

188 /

አረቅጥ

ምስጋኑ አወል

 

ዱላት ሰብልጋ

 

1,704,806.94

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

3

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

160 /

አረቅጥ

አንዳምላክ ገሊ

 

አንዳምላክ ገሊ

 

1,131,396.55

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

4

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

336.5 /

አረቅጥ

የርሞጀት ካፌ ቤት

 

የርሞጃት ደንዱላ እና አሊ ሙዝየን

 

1,019,113.34

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

5

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

230.65 /

አረቅጥ

ይሳኮር አርጋ

 

ይሳኮር አርጋ

 

1,019,113.34

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

6

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

160 /

አረቅጥ

ባምላክ መካከለኛ ክኒሊከ

 

ሙባሪክ አሜን

 

790,973.53

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

7

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

224 /

አረቅጥ

መክብብ ሸምሳዊ ደንቡ

 

መክብብ ሸምሳዊ ደንቡ

 

2,453,491.76

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀን ኦሞ ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት 400 ሰዓት

 

የጨረታዉ ደንብ እና ሁኔታዎች

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በመቶ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ. አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ በጨረታው ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  • የጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባለ ዕዳዎች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በኦሞ ባንክ አ.ማ. ወ/ጤ/ዲስት ይደረጋል፤
  • የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት፤
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ዉስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ካለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
  • ጨረታውን ለሚያሸንፍ ተጫራች፣ በባንኩ ደንብ እና መመሪያ መሰረት አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማሟላት የብድር ሁኔታን በተመለከተ የብድር ዳሬክቶሬትን ማማከር እንዲችል ይደረጋል፤
  • የስመ-ንብረት ዝውውር ሁኔታን በተመለከተ ባንኩ ለሚመለከተው አካል አስፈላጊው ማስረጃ እና በገላጭ ደብዳቤዎች ያሳውቃል፤
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ፣ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታው ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፤
  • ለመንግስት የሚከፈሉ አስፈላጊ ክፍያዎች ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች በተጫራቹ ይከፈላሉ፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በባንኩ ስልክ.ቁ.011-330-0100 ኦሞ ባንክ ኢማ ወልቂጤ ዲስትሪክት ማግኝት ይቻላል፡፡

ኦሞ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-03
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published: Jun 14, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders