የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ ከሳሽ ፀደይ ባንክ ወልዲያ ቅርንጫፍ ነ/ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች
- ፈንታ ማርየ
- ዘገየ ተካ
- ዘገየ ማርየ
- ጦይባ መሀመድ
- ዚነት መሀመድ
- ጥሩ መንግስቴ
- አዲሴ ሞላ
- እሸቱ ይመር
- ደርበው ዘውዱ
መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በጉባላፍቶ ወረዳ 05 ቀበሌ በዶሮ ግብር ከተማ ቀበሌ በ6ተኛ አፈ ተከሳሽ እና በአቶ ተገኝ አብርሃ ስም በካርታ ቁጥር 193 በሆነው ተመዝግቦ የሚገኘውና አዋሳኙ፡-
- በምስራቅ፦ ሞላ አባሀምሌ
- በምዕራብ፡- ዋጋየ ይመር
- በሰሜን፦ መንገድ
- በደቡብ፦ መንገድ የሚያዋስነው ቤት ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑ ታውቆ በጨረታ መነሻ ዋጋ 989,299.01 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከዜሮ ነጥብ አንድ ሳንቲም) በሐራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ስለዚህ የጨረታው ማስታወቂያ ከሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 30 ቀን አየር ላይ ቆይቶ ጨረታው ሀምሌ ዐ8 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ ይካሄዳል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ መግዛት የሚፈልግ በጉባላፍቶ ወረዳ 05 ቀበሌ በዶሮ ግብር ከተማ ለጨረታ በወጣው ቤት ግቢ ውስጥ በመገኘት መግዛት መጫረት/ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታው አሸናፊ የጨረታ አሸናፊነቱን እንዳወቀ ወዲያውኑ ሀያ አምስት በመቶውን በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በተከፈተው የአደራ ገንዘብ ማስቀመጫ አማራ ባንክ ወልዲያ ሂሳብ ቁጥር 9900005450938 በሆነ እንድታስይዙ ደረሰኙን ለሐራጅ ባይ ወዲያውኑ እንድትሰጡ እና ቀሪ ብሩን በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ከፍሎ ማጠናቀቅ ያለበት መሆኑን እናሳውቃለን።
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-15
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-07-15 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Wollo Zone High Court
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T08:14:36.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.