የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘለዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀፕስ የተመስከቱትን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/ መለያ |
የይዞታው ስፋት
|
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
ዳርማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10
|
033019/2
|
2,000
|
የፋብሪካ ሕንጻ የተለያዩ የቡና መቁያ እና ማቀነባበሪያ ማሽኖች |
231,270,506.78
|
07/11/2018 ዓ.ም 3:00-5፡00 ጠዋት
|
|
2 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
ሙዳ ጉማ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 03 ቀበሌ |
BH/155/m.1204/2006
|
500
|
መኖሪያ ቤት |
1,588,709.25
|
07/11/2018 ዓ.ም 3:00-4፡00 ጠዋት
|
|
3 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
ዳደቻ ዋጩ
|
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 03 ቀበሌ |
B-H/1409/D-74/02
|
225 |
መኖሪያ ቤት |
976,994.72 |
07/11/2018 ዓ.ም 4:00-5፡00 ጠዋት
|
|
4 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
አርባ አኖሌ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 03 ቀበሌ |
1262/A-2054/03
|
880 |
መኖሪያ ቤት |
2,677,697.01 |
07/11/2018 ዓ.ም 5:00-6፡00 ጠዋት
|
|
5 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
አብዱልቃድር ይሳቅ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 01 ቀበሌ |
799/A-2369/03
|
400 |
መኖሪያ ቤት |
2,983,494.32 |
07/11/2018 ዓ.ም 8:00-9፡00 ጠዋት
|
|
6 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
ጌሎ አዱላ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 02 ቀበሌ |
1237/G-426/99
|
600 |
መኖሪያ ቤት |
1,065,570.71 |
07/11/2018 ዓ.ም 9:00-10፡00 ጠዋት
|
|
7 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
አንድነት ባናታ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 01 ቀበሌ |
BH/742/A.2479/05
|
440 |
መኖሪያ ቤት |
2,133,746.33 |
08/11/2018 ዓ.ም 3:00-4፡00 ጠዋት
|
|
8 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
ተበዳሪው
|
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 03 ቀበሌ |
1236/D -328/99
|
600 |
መኖሪያ ቤት
|
2,512,005.87 |
08/11/2018 ዓ.ም 4:00-5፡00 ጠዋት
|
|
9 |
አቶ ዱጎስ አዱላ |
ተበዳሪው
|
ምዕራብ ጉጂ ዞን ህምበላ ዋማና ወረዳ፣ ሀሮ ሶርሳ ቀበሌ |
1/2643448/115/35
|
6000 |
የቡና መፈልፈያ/ ማበጠሪያ ሳይት |
2,850,749.68 |
08/11/2018 ዓ.ም 5:00-6፡00 ጠዋት
|
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የስሪት ዘመን |
|||||
|
10 |
አልፋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው
|
AA-03-A83556 |
MA3AVC71S00395411 |
K15BN1069432
|
ሱዚኪ ክላዝ አዉቶሞቢል
|
2019
|
2,751,756.00
|
22/10/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2 በተራ ቁጥር 1 እና 10 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንገደ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተሪ ቀፕር 2-9 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነበ በኢትዮጵያ ንግደ ባንከ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ገቢ ዉስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለውመሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋገጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረበ ንብረትን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ሳደ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላስ
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኝ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል
6. ንብረቶቸን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/ቤት 42ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኝት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰ ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስት ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለስብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያስበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃሳፊነት አይወስድም ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶችን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በልስክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በሸካስ ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-15 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T10:46:18.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.