አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለ) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ስጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንከ (አ.ማ) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ በ15 (ስስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ደኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካስከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ደሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ደመስስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሱ ከፍያዎች፤ ገብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከሳል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከስ ሲሆን ስቀሪው የሲዝ ክፍያ ገዢው ከሚመስከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻሳል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙስ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ ኣይነት እና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ስዓት

የጨረታ ሰዓት

1

ቦልድ ማርክ ማርኬተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አ.ማ)

ተበዳሪው

የጋራ መኖሪያ ቤት / አፓርትመንት/ 1 ፎቅ ላይ የሚገኝ

146.87

ቦሌ2/33/5/2/267342/00

 

አ/አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02

12,342,251.04

 

ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

4፡30_ 5፡30

5፡30_ 6፡00

2

ተበዳሪው

የጋራ መኖሪያ ቤት / አፓርትመንት/ 1 ፎቅ ላይ የሚገኝ

146.87

ቦሌ2/33/5/2/267343/00

 

አ/አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02

12,342,251.04

 

ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

8፡30_ 9፡30

9፡30_ 10፡00

 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-21
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-21 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T10:57:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders