አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ግንባታዉ ያልተጠናቀቀ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾቾ ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታስ። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታ ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታከስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስደዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
ከታች በስኝጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሰዉ ንብረት በሀራጅ ሲሰጥ ስገዥ ከፊስ ፋይናንስ/ብድር ባንካችን የማይሰጥ ስለሆነ በካሽ ክፍያ ብቻ ግብይቱ እንደሚፈፀም እንገልፃለን።
የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ስገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ፎርክሎዝ እና ዴት ሊትጌሽን ለጨረታ ባዘጋጀዉ ቢሮ ላይ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ አይነት እና አገልገሎት |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታ የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታ የወጣበት ጊዜ |
|
አቶ አማኑኤል በቀለ ባንቲውረድ (ሄማርስ ብረታ ብረት ንግድ) |
አቶ አዲሱ አባይ አባስበር
|
ግንባታዉ ያልተጠናቀቀ G+3 መኖሪያ ቤት
|
72
|
ETH00010000 0000004085450 (የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000090700077)
|
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከተማ ወረዳ 07
|
8,588,869.21
|
ሀምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:30-5:30 |
5:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
Tender details
- Deadline: 2026-07-22
- Bid closing time: 11:30
- Bid opening: 2026-07-22 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T11:26:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.