የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው ዓይነት (የሚሰጠው አገልገሎት) |
||||||
|
1 |
አቶ ጫላ ቀነኒ ደበል |
ገልገል ኩዩ |
ተበዳሪው |
ኦ/ብ/ከ/መ ከተማ ገልገል ኩዩ ቀበሌ |
WBIFL/9179/2013
|
105
|
ለመኖሪያ ቤት
|
1,377,961.02
|
በቀን 07/11/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት |
|
2 |
ለቲ ኤጌሬ ጋርመንት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሆለታ
|
ተበዳሪው |
ኦ/ብ/ክ/መ ሆለታ ከተማ ቱሉ ሀርቡ ቀበሌ |
WBIFL/10675/2014
|
1700 |
ለማኑፋክቸሪንግ
|
10,892,665.72
|
በቀን 07/11/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ በየነ ኤብሳ አያንሳ |
አምቦ |
ተበዳሪው |
በኦ/ብ/ክ/መ አምቦ ከተማ ተርበን ኩታዬ ቀበሌ |
VMMLMBA1012/2011
|
447 |
ለመኖሪያ ቤት
|
1,573,888.04
|
በቀን 09/11/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት |
በመሆኑም
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት የሚችል ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንካ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
2. በተ.ቁ. 1ኛ ሳዲ የተገለፀው ንብረት ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንገድ ባንከ ሆለታ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው::
3. በተ.ቁ. 2ኛ ላይ የተገለፀው ንብረት ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆለታ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው::
4. በተ.ቁ. 3ኛ ላይ የተገለፀው ንብረት ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንገድ ባንክ አምቦ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው::
5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ተጫርቶ ንብረት ለመገዛት ሥልጣን ያስጩ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኦርጅናል የውክልና ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
6. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::
7. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮገራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
8. የጨረታ አሸናፊዉ የጨረታ አሸናፊ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈስ ስሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል።
9. የባንኩን የብድር ቅድመ ሁኔታለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ሲፈቅድ ይችላል።
10. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አምቦ ዲስትሪክት የሕግ አገልግሎት ክፍስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0112602045 ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-16 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T11:29:10.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.