ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||||
|
ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ወረዳ
|
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት
|
ቦታ
|
|||||
|
ዶ/ር አንዳርጌተፈራ ታዬ
|
ካዛንቺስ
|
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
አ.አ
|
ለሚኩራ |
13 |
LMK12017040 2373511827
|
373.51 ካ.ሜ
|
G+1 የመኖሪያ ቤት |
28,849,669.00
|
ሀምሌ 08/2018
|
4:00-6: 00
|
ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ |
|
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ
|
ካዛንቺስ
|
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
ሸገር ሲቲ
|
መልካ ኖኖ
|
መልካ ገፈርሳ
|
OR000113 18905011
|
500.65 ካ.ሜ
|
G+2 የመኖሪያ ቤት |
19,172,770.00
|
ሀምሌ 09/2018
|
4:00-6: 00
|
ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170 4038 እና 011-170 4519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-16 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T11:47:29.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.