የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረቶችን በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ያስያዡ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
|||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
አቶ አይቸዉ ብርሀኔ መርሳ |
ወ/ሮ ማንጠግቦሽ ሞገስ ደምለው |
ደባርቅ |
ደባርቅ |
02 |
470/960/2011 |
የመኖሪያ |
1,061,414.56 |
ሀምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
|
2 |
አቶ በሪሁን በለጠ ተሰማ |
አቶ በሪሁን በለጠ ተሰማ እና ራሔል አበራ |
ደባርቅ |
ሁመራ |
02 |
ሑ/ማ/119550//hum/01-113-25R/8 |
የንግድ |
3,532,243.23 |
ሀምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:00- 10:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ማሳሰቢያ :
1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በጨረታው ሰአት እና ቦታ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።
3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር የሚከፈሉ የመንግስት ክፍያዎች እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል።
6. ጨረታው የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስተሪክት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል።
7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው።
9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣስ ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 111-4904 , 058 111 0261, ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-21
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-21 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T11:48:43.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.