ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ለማድረግ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ደፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ሰጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገስፀስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊ በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈል ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተሽከርካሪዉ ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ይሆናል።

7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት አና በተስጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ስመጐብኘት ይቻላል

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የተሽከርካሪው ዓይነትእና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄደበት ቀን እና ሰዓት

1

ሮቤል ተስፋዬ (Faith Import and Trade)

የኔነሽ ገረመው

 

አውቶሞቢል (2023)

 

አአ-02-C46945

 

LVGD31357PG

005930

 

ELECTRIC EL

 

4,000,000.00

 

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄደበት ቀን እና ሰዓት

1

ቴዎድሮስ አታክልቲ

ቴዎድሮስ አታክልቲ

አዲስ አበባ ከተማ የካ ከከተማ ወረዳ 13

1094 ካሜ

 

ንግድ

AA000051306127

 

118,400,000.00

 

ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

2

ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ጌታሁን ሲዳ

 

አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09

457 ካሜ

 

G+3 የንግድና እና የመኖሪያ ቅይጥ

AA000050904315

 

47,350,000.00

 

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

3

ታደሰ አንዳርጌ

ታደሰ አንዳርጌ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

200 ካሜ

መኖሪያ ቤት

AM0070408/6006

1,050,000.00

 

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

4

አስናቀዉ ጌታነህ

አስናቀዉ ጌታነህ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

150 ካሜ

መኖሪያ ቤት

8.2/1690/769/15

 

1,300,000.00

 

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9፡30

5

አለነ ሲሳይ

አበባ ተገኘወርቅ

ደብረታቦር ከተማ 01 ቀበሌ

216 ካሜ

መኖሪያ ቤት

8.2/589/1087/14

 

4,250,000.00

 

ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

6

ተመስጌን ፀጋዬ

ተመስጌን ፀጋዬ

ጊምቢቹ ከተማ 01 ቀበሌ

521 ካሜ

ንግድ

ጊ/ከ/1770/2003

6,700,000.00

ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

7

አብይ ታደሰ

 

አባይነሽ ቢርቦ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03

500 ካሜ

መኖሪያ ቤት

B/0205

 

4,400,000.00

 

ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

8

አብይ ታደሰ

ግርማ ታደለ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ ቀበሌ 03

316.4 ካሜ

መኖሪያ ቤት

B/0206

 

2,300,000.00

 

ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00-9፡30

9

ውብነሽ ወልዴ

 

ውብነሽ ወልዴ

ወላይታ ሶዶ ዋዩ ቀበሌ

200 ካሜ

መኖሪያ ቤት

ሸ/1087/2010

 

1,900,000.00

 

ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

10

ገመቹ ወዳጆ

 

ገመቹ ወዳጆ

ነቀምት ከተማ 02 ቀበሌ

281 ካሜ

መኖሪያ ቤት

OR008040318026

 

2,500,000.00

ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

ማስተካከያ፦ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ሀብታሙ ስራብዙ ስም የሚገኝ ንግድ ቤት አድራሻ ነቀምት ከተማ ቀበሌ 02 ተብሎ የወጣው በስህተት መሆኑ ታወቆ ነቀምት ከተማ ቀበሌ 04 መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a1ea4a00a538abed6000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T12:18:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders