የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያላገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት መኖሪያ ቤቱን እና ተሸከርከሪውን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጫረታ ቦታ በመቅረብ በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ |
ቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ |
|||
|
ዞን |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
||||||||
|
1 |
ገለታ ቦጆ ሶሪ |
ገለታ ቦጆ ሶሪ |
መኖሪያ ቤት |
አስኮ |
ኦሮሚያ (ሸገር ከተማ) |
ገፈርሳ ቡረዩ |
ቡረዩ |
BU/Q/dur/ 3004/2001 |
864 |
41,659,129.93 |
ጫረታው ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት በቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጌት ሀውስ ሕንጻ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አማ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ተሸከርካሪ ዓይነት |
ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው የተሸከርካሪ መለያ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት |
|||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንስ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሞዴል ቁጥር |
|||||||
|
2 |
ተመስጌን ጫሊ ጃለታ |
ተመስጌን ጫሊ ጃለታ |
አውቶማትክ RAV4 ጀፓን ቶዮታ |
ፊንፊኔ |
አአ- 02-A48543 |
JTMDD9E 70J007214 |
3ZR-6210598 |
ZSA44L- ANXGK2014 |
3,800,000.00 |
ጫረታው ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አ.አ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከ/ወረዳ 09 ጌት ሀውስ ሕንጻ በኦሮሚያ ብ/ክ/ መንግስት ጽ/ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክፊንፊኔ ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የስብሰባ አደራሽ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል። |
- ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።
1. ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ኢማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቦታ፣ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በቡረዩ ገፈርሳ ክ/ከተማ ቡረዩ ወረዳ የሚገኝ መኖሪያ ቤት አስኮ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 10-07-49-47 ወይም 09 11-54-35-22 ተሸከርካሪውን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስ.ቁ 09 12-44 15 24 ወይም +251 11 554 3738 በመደወል ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት መጎብኛት ይችላሉ።
4. የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት። የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል። በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
6. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-14
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-14 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T12:18:53.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.