አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች በጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንከ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (ሕ.ማ) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝበጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገስጸስት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላሳ ዋጋ በ15 (ስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያዉ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪ/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌለበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ አሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝጩጩር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ሙዝር የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ስቀሪጡ የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሽናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ፤ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቀጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

 

ጨረታው የወጣዉ

 

1

ሽቶ አሳዬ ጋሼ

ተበዳሪዉ

የንግድ ሕንፃ

1275

29

 

አማራ ክልል አዲስ ቅዳም ከተማ

14,637,943.17

 

ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:30-5:30

 

5:30-6:00

ድጋሚ

2

ቤቴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  

ወ/ሮ እየሩስ ጥላሁን

 

የመኖሪያ ቤት

 

250

አፄቴ/9860/2015

 

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ

9,382,283.54

 

ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም

8:30-9:30

 

9:30-10:00

ድጋሚ

3

ቤቴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  

ወ/ሮ እየሩስ ጥላሁን

 

የመኖሪያ ቤት

 

150

ህ11/1793/2008

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ

4,961,956.52

 

ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም

4:30-5:30

 

5:30-6:00

ድጋሚ

4

ቤቴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  

ወ/ሮ እየሩስ ጥላሁን

 

የመኖሪያ ቤት

 

494.45

የባለቤትነት ምዝገባ ቁ 04/001/3496 እና የይዞታው መለያ ቁጥር AM001030602021

አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ

13,432,116.15

ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም

8:30-9:30

 

9:30-10:00

ድጋሚ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-20
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-20 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
  • Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T12:26:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders