Property and building foreclosure
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ጌታሲል ተስፋሁን |
ካሜሮን አቬኑ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
08 |
AA000060809925020103 |
171.21 |
12,013,292 |
8/11/18 |
4፡00-5፡00 |
|
2 |
ሄሉያ ትሬዲንግ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር |
22 ማዞርያ |
ዳና ሂብሮ |
ለመኖርያ ቤት G+2 ያላለቀ |
አ.አ |
የካ |
12 |
AA000051207801 |
704 |
41,926,435 |
8/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
ወዴሳ ያቺሲ |
ለንግድ(ነዳጅ ማደያ) |
ሻኪሶ |
|
|
WLBMSH/3285/015 |
4009 |
12,522,000 |
8/11/18 |
8፡00-9፡00 |
|||
|
ፌደሳ ወዴሳ |
ለመኖርያ ቤት |
ሻኪሶ |
|
|
WBILM/SH/240/0112 |
200 |
1,644,000 |
9/11/18 |
8፡00-9፡00 |
|||
|
ፌደሳ ወዴሳ |
ለመኖርያ ቤት |
ሻኪሶ |
|
|
WBILMSH/105/012 |
500 |
2,774,400 |
9/11/18 |
4፡00-5፡00 |
|||
|
3 |
መልከጻዲቅ ገበየሁ |
አብዋሬ ገበያ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት አራብሳ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 651/44 |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
|
AA0000611024136510444 |
54.33 |
4,002,328 |
9/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
4 |
ደሳለኝ ሰኢድ |
ቀጨማ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት G+3(ያላለቀ) |
አዳማ |
|
|
PN-10/163/99 |
532.5 |
16,718,130 |
8/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
5 |
ሰኢድ በድሪ |
ናፊ |
ዘቢባ ሰኢድ |
የንግድ ቤት |
ነቀምቴ |
|
|
5663/n/BIFLMN/13 |
130 |
2,564,577 |
9/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
6 |
ገመቺስ አበበ |
ፒያሳ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
ሰንዳፋ |
|
|
597/788/2001 |
160 |
1,522,959 |
10/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
7 |
አብረሃም አለሙ |
ባህር ዳር |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
አዴት |
|
|
ከአገ/116062/14 |
142 |
2,462,970 |
9/11/18 |
5፡00-6፡00 |
|
8 |
መቅድም ወርቁ |
አቃቂ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23 |
ቢሾፍቱ |
ጨለለቅ |
|
DA/LB/B3/4TH/R23 |
66.67 |
2,000,100 |
10/11/18 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 -3 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከተራ ቁጥር 4-8 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- 22 ማዞርያቅርንጫፍ 011-1154-1457፣ አብዋሬ ገበያ ቅርንጫፍ 011-126-0134፣ ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 011 666-2429፣ ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-8302፣ ናፊ ቅርንጫፍ 057-660-9735፣ ፒያሳ ቅርንጫፍ 011 111-9454 ፣ ባህርዳር ቅርንጫፍ 058 220-0671፣ አቃቂ ቅርንጫፍ 011 434-0723 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075/ 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-17 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Jun 14, 2026)
- Posted at: 2026-06-15T13:19:04.000Z