አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች፣ መስታወቶች፣ የበር እና መስኮት ፍሬሞች፣ ፋይል ካቢኔቶች፣ ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ያገለገሉ ኮምፒውተሮች ፣ፕሪንተሮች ፣ስካነሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ በሮች መስታወቶች ፣የበር እና መስኮት ፍሬሞች ፣ፋይል ካቢኔቶች፣ጎማዎች፣ የእንጨት መደርደሪያዎች እና ሌሎችም እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ንብረቶቹን ቃሊቲ ሞኤንኮ ጋራዥ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ሪከቨሪ ግቢ ውስጥ ከሰኔ 8/2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 16/2018 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ ማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ/ በመክፈል መውስድ ይችላሉ።
- ጨረታው ሰኔ17/2018ዓ/ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4.30 በኩባንያው ዋና መ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ማስከበሪያ 15% /አስራ አምስት በመቶ/ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው ከብር 1000.00 /አንድ ሺ/ ብር ማነስ የለበትም።
- የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ 15% በተጨማሪነት ይከፍላል።
- አሸናፊው የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባለው 10 የስራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን ካላነሣ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ከላይ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይሆናል።
- ኩባንያው የተሸለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ
ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308
ስልክ ቁጥር 251-11-557 7195 ፋክስ 251-11-557 7234
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-24 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aggar Micro Finance Share Company(AMFSC)
- Buyer TIN: 0002778461
- Bid bond: 15% ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው ከብር 1000.00 /አንድ ሺ/ ብር ማነስ የለበትም::
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T13:21:28.000Z
Documents
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomDisposal SaleSales, Disposals and ForeclosureOther SalesOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationerySpare Parts and Car Decoration MaterialsHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureWood and Wood WorkingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksAmharic2merkatoAggar Micro Finance Share Company(AMFSC)Addis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.